Categories: Uncategorized

Messenger

Location:  Mekelle, Ethiopia

Organization: Dashen Bank

Deadline: May 3, 2026

Job Description

ለውጭ የወጣ ማሥታወቅያ

ቀን ፡ ሚያዝያ 21 2018 ዓ፣ም

                                                                ዳሽን ባንክ አ.ማ መ‚ለ ቀጠና ጽ/ቤት ባለው ክፍት ስራ መደብ  አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመልዕክት ሠራተኛ (Messenger)/ተላላኪ

 

የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_IN/MD/003/26

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 05/03/2026

 

ስራ መዘርዝር

  • ቢሮዎችን፣ኮሪደሮችን፣የመፀዳጃ ክፍሎችን፣መስኮትዎችን እና የመሳሰሉትን ያፀዳል/ታፀዳለች እንዲሁም ቆሻሻዎችን ወደ ቆሻሻ መጣያ በመውሰድ ያስወግዳል/ታስወግዳለች፡፡
  • በመፀዳጃ ክፍሎች የሚገኙ አላቂ ዕቃዎችን ተከታትሎ/ላ ይተካል/ትተካለች፡፡ እንዲሁም የፎጣዎችን ጽዳት ይጠብቃል/ለች፤ በሚያስፈልግ ጊዜ ይቀይራል ትቀይራለች፡፡ በተጨማሪም ቡናና ሻይ በማዘጋጀት በሰዓቱ ለሠራተኞች ያቀርባል/ታቀርባለች፡፡
  • መልዕክቶችንና ሌሎች ትዕዛዞችን ወደ ተለያዩ ቢሮዎች ያደርሳል/ታደርሳለች
  • መልዕክቶችንና ሌሎች ትዕዛዞችን ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መስሪያ ቤቶች ያደርሳል/ታደርሳለች እና ይመልሳል/ትመልሳለች

 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • በቀድሞው 12ኛና 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች

 

ተፈላጊ የስራ ልምድ

  • አንድ (1) አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

 

ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

  • የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
  • የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
  • ሃላፊንትን በአግባቡ መወጣት
  • ቀናነት እና ታዛዥነት

 

የስራ ቦታ

 

ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ

Ø  0342406175

 

የማመልከቻ ቀናት፤

  • ከሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ግንቦት  01 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ በኢ.አር.ፒ ሲሰትም በመጠቀም ማመልከት ይቻላል፡፡
EthioNGOJobs

Share
Published by
EthioNGOJobs

Recent Posts

SCS Project Health Program Supply Chain Advisor for Malaria and MNCH

Location: Addis Ababa, Ethiopia Organization: Management Sciences for  Health (MSH) Closing Date: August 17, 2026 Job Description MAIN PURPOSE…

1 hour ago

SCS Project Health Program Supply Chain Advisor for HIV/AIDS and TB

Location: Addis Ababa, Ethiopia Organization: Management Sciences for  Health (MSH) Closing Date: August 17, 2026 Job Description MAIN PURPOSE…

1 hour ago

Job vacancies at Management Science for Health (MSH) Ethiopia

Deadline: August 17, 2026 | Location: Addis Ababa, Ethiopia

2 hours ago

Energy Director, WRI Africa

Job Title: Energy Director, WRI Africa Locations: Nairobi (Kenya), Kigali (Rwanda), or Addis Ababa (Ethiopia)…

2 hours ago

Job vacancies at World Resources Institute (WRI), Ethiopia

Deadline: August 18, 2026 | Location: Nairobi (Kenya), Kigali (Rwanda), or Addis Ababa (Ethiopia)

2 hours ago

Monitoring Evaluation and Learning Manager

Locations: Addis Ababa, Ethiopia Organization: World Vision International Deadline: August 20, 2026 Job Description Employee Contract…

8 hours ago