CARE Ethiopia is seeking eligible & competitive bidders to Conducting Consultancy Services on Advocacy and Communication Capacity Development Women Lead in Emergency Project. A complete set of bidding documents shall be obtained from Afro tender https://careethiopia.afrotender.com or https://careethiopia.2merkato.com . Bid will be accepted until August 17, 2026, 2:00 PM (8:00 Local Time) Bid after this date and time will not be considered.
Interested eligible bidders may obtain further information from the Supply Chain unit with the following email address: Tadesse.Alemayehu@care.org.
CARE reserves the right to reject the bid partial or fully.
CARE Ethiopia is seeking eligible & competitive bidders to Conducting Consultancy Service on Financial Management Capacity for Development Women Lead in Emergency Project. A complete set of bidding documents shall be obtained from Afro tender https://careethiopia.afrotender.com or https://careethiopia.2merkato.com. Bid will be accepted until August 17, 2026, 2:00 PM (8:00 Local Time) Bid after this date and time will not be considered.
Interested eligible bidders may obtain further information from the Supply Chain unit with the following email address: Tadesse.Alemayehu@care.org.
CARE reserves the right to reject the bid partial or fully.
የጨረታ ማስታወቂያ
ኬር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተጫራቾች
1.ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተሽከርካሪዎቹ በሚገኙበት አድራሻ በአዳማ ኬር ኢትዮጵያ ወደ ሶደሬ መንገድ ጥቁር አባይ ሆቴል ፊትለፊት ባለው TAF ማደያ አለፍ ብሎ በሚያስገባው የኮብል ስቶን ንጣፍ መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ ባለው የመጋዘን ቢሮ ውስጥ እና በደብረታቦር ኬር ቢሮ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰአት ድረስ መመልከት ይችላሉ፣
2. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ለአሸናፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታው ውጤት እንደፀደቀ ይመለስላቸዋል።
4. ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር የያዘው ሰነድ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ /Column/ ሥር የሚገዙበትን ዋጋ በአሃዝና በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ ገልፀው በታሸገ ኤንቬሎፕ /ፓስታ/ በአዲስ አበባ ብስራተ ገብራኤል ከጋና ኤንባሲ ወይም ከክሩዝ ት/ቤት ጎን በሚገኘው ኬር ኢትዮጵያ መስሪያቤት እንግዳ መቀበያ ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታውን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ነገር ግን በሚሰጡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረም አለበት።
5. ተጫራቾች ጨረታው በአፍሮ ቴንደር፡ 2መርካቶ እና ሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት አለባቸው።
6. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ገቢ በማድረግ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውሰጥ ተሽከርካሪዎችን የመረከብ ግዴታ አለባቸው ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
7. ተጫራቾች የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር ዓይነትና ብዛት፣የጨረታ ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር በኬር ኢትዮጵያ አካውንት ቁጥር 1000000958976 አምስት መቶ ብር ብቻ /500/ እየከፈሉ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ በመያዝ በአፍሮ ቴንደር፡ 2መርካቶ እና ሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ፤ በባህር ዳር እንዲሁም በአዳማ ኬር ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
የጨረታ መዝጊያ ቀን ነሃሴ 15 ፣ 2018 ዓ. ም ከቀኑ 6፡30 ተዘግቶ በዚያው ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ብስራተ ገብራኤል ከጋና ኤንባሲ ወይም ከክሩዝ ት/ቤት ጎን በሚገኘው ኬር ኢትዮጵያ መስሪያቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ስለ አሻሻጡ ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያዘው የተጫራቾች መመሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
9. ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 011 618 3294፣ 09 23 08 42 16 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ኬር ኢትዮጵያ
CARE Ethiopia is seeking eligible & competitive bidders to Conducting Consultancy Services for the Capacity Development of Board Leadership and Governance for Development Women Lead in Emergency Project. A complete set of bidding documents shall be obtained from Afro tender https://careethiopia.afrotender.com or https://careethiopia.2merkato.com. Bid will be accepted until August 17, 2026, 2:00 PM (8:00 Local Time) Bid after this date and time will not be considered.
Interested eligible bidders may obtain further information from the Supply Chain unit with the following email address: Tadesse.Alemayehu@care.org.
CARE reserves the right to reject the bid partial or fully.
የጨረታ ማስታወቂያ
ኬር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተጫራቾች
1.ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተሽከርካሪዎቹ በሚገኙበት አድራሻ በአዳማ ኬር ኢትዮጵያ ወደ ሶደሬ መንገድ ጥቁር አባይ ሆቴል ፊትለፊት ባለው TAF ማደያ አለፍ ብሎ በሚያስገባው የኮብል ስቶን ንጣፍ መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ ባለው የመጋዘን ቢሮ ውስጥ እና በደብረታቦር ኬር ቢሮ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰአት ድረስ መመልከት ይችላሉ፣
2. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ለአሸናፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታው ውጤት እንደፀደቀ ይመለስላቸዋል።
4. ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር የያዘው ሰነድ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ /Column/ ሥር የሚገዙበትን ዋጋ በአሃዝና በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ ገልፀው በታሸገ ኤንቬሎፕ /ፓስታ/ በአዲስ አበባ ብስራተ ገብራኤል ከጋና ኤንባሲ ወይም ከክሩዝ ት/ቤት ጎን በሚገኘው ኬር ኢትዮጵያ መስሪያቤት እንግዳ መቀበያ ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታውን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ነገር ግን በሚሰጡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረም አለበት።
5. ተጫራቾች ጨረታው በአፍሮ ቴንደር፡ 2መርካቶ እና ሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ማስገባት አለባቸው።
6. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ገቢ በማድረግ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውሰጥ ተሽከርካሪዎችን የመረከብ ግዴታ አለባቸው ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
7. ተጫራቾች የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር ዓይነትና ብዛት፣የጨረታ ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር በኬር ኢትዮጵያ አካውንት ቁጥር 1000000958976 አምስት መቶ ብር ብቻ /500/ እየከፈሉ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ በመያዝ በአፍሮ ቴንደር፡ 2መርካቶ እና ሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ፤ በባህር ዳር እንዲሁም በአዳማ ኬር ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
የጨረታ መዝጊያ ቀን ነሃሴ 15 ፣ 2018 ዓ. ም ከቀኑ 6፡30 ተዘግቶ በዚያው ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ብስራተ ገብራኤል ከጋና ኤንባሲ ወይም ከክሩዝ ት/ቤት ጎን በሚገኘው ኬር ኢትዮጵያ መስሪያቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ስለ አሻሻጡ ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያዘው የተጫራቾች መመሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
9. ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 011 618 3294፣ 09 23 08 42 16 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ኬር ኢትዮጵያ
CARE Ethiopia is seeking eligible & competitive bidders to Conducting Consultancy Services on Advocacy and Communication Capacity Development Women Lead in Emergency Project. A complete set of bidding documents shall be obtained from Afro tender https://careethiopia.afrotender.com or https://careethiopia.2merkato.com . Bid will be accepted until August 17, 2026, 2:00 PM (8:00 Local Time) Bid after this date and time will not be considered.
Interested eligible bidders may obtain further information from the Supply Chain unit with the following email address: Tadesse.Alemayehu@care.org.
CARE reserves the right to reject the bid partial or fully.
Location: Addis Ababa, Ethiopia Organization: Flipper International School PLC Deadline: October 15, 2026 Job Description Process…
Deadline: varies | Location: Addis Ababa, Ethiopia
Location: Addis Ababa, Ethiopia Organization: Expertise France Deadline: 14 October 2026 23:59 Job Description Mission description…
Closing date: 14 October 2026 | Location: Addis Ababa, Ethiopia
Deadline: September 30, 2026 | Location: Ethiopia, Multiple
Location: Addis Ababa, Ethiopia Company: East Africa Bottling Share Company (Ethiopia) Deadline: September 20, 2026 Job…