Categories: Uncategorized

Driver I

Location:  Mekelle, Ethiopia

Organization: Dashen Bank

Deadline: April 15, 2026

Job Description

የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ

 

ዳሽን ባንክ አ.ማ  መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር I (Driver I)

የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/MD/002/26

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 15/04/2026

 

የስራ መዘርዝር

  • መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ

 

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

 

ተፈላጊ የስራ ልምድ

  • ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

 

ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

  • የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
  • የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን

 

የስራ ቦታ

  • መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት

 

ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ– https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank

ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ
0342406175

የማመልከቻ ቀናት፤

  • ከመጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 08 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ  ማመልከት ይቻላል፡፡
EthioNGOJobs

Recent Posts

LiTE Project Cluster Officer

Location: Jinka, Ethiopia Organization: Imagine1day International Organization Deadline: October 17, 2026 Job Description Position Title:…

39 minutes ago

Procurement and Supply Chain Manager _at Julphar Pharmaceuticals PLC, Ethiopia

Deadline: September 25, 2026 | Location:   Addis Ababa, Ethiopia

48 minutes ago

Invitation for Bids: Supply and Delivery of Desktop Computers for HRNS-Ethiopia

Location: Addis Ababa, Ethiopia Organization: Hanns R. Neumann Stiftung (HRNS) Deadline: September 25, 2026 Job Description…

2 hours ago

Human Resources Development Expert (Re-Advertised)

Location:  Addis Ababa, Ethiopia Organization: National Election Board of Ethiopia (NEBE) Deadline: September 25, 2026 Job…

2 hours ago

Senior Project Officer I- Farmer Profile

Term of Employment:        One year with possibility of extension Duty Station(s):                   Bahirdar , Ethiopia Required…

3 hours ago

Consultant, Digital Economy

Locations: Kenya Lagos, Nigeria Kampala, Uganda Accra, Ghana Kigali, Rwanda Addis Ababa, Ethiopia Johannesburg, South…

3 hours ago