Van Driver

Location:  Wolaita, Ethiopia

Organization: Dashen Bank

Deadline: May 1, 2026

Job Description

የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ

Related Articles

ሚያዚያ 14 ቀን 2018

ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቫን ሹፌር (Van Driver)

የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/WD/009/26

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 01/05/2026

የስራ መዘርዝር

  • ገንዘብ ከ ቅርንጫፍ ባንከ/የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ወደ ትሬዥሪ ፤  ከትሬዥሪ ወደ ቅርንጫፍ ባንኮች/ ብሄራዊ ባንክ/ ኤቲኤም ማሽኖች/ የውጭ ምንዛሪ ባንኮች/ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ እና መቀበል

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ የስራ ልምድ

  • አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

  • የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
  • የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
  • ሃላፊንትን በአግባቡ መወጣት
  • ቀናነት እና ታዛዥነት

የስራ ቦታ

  • ወላይታ ቀጠና ጽ/ቤት፤ ወላይታ ሶዶ

 

መሳሳቢያ፡ ለማመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ/ ሊንክ/ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃልን ፡፡

https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1869&company=dashenbank

ጥያቄ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይችላሉ

  • 046-551-52-21

Related Articles

Back to top button