Location:  Addis Ababa, Ethiopia

Organization: Dashen Bank

Deadline: October 21, 2026

Job Description

Vacancy Number: DB_EX/NAD/010/26
Vacancy Posting End Date: 22/10/2026

ሥራው በአጠቃላይ

  • መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ

የትምህርት እና የሙያ ዝግጅት

  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ

  • ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ተግባር እና ሃላፊነቶች

  • ሥነ ሥርዓቶች/ ተገዢ ይሆናል/ትሆናለች፡፡
  • የክልሉ ትራንስፖርት መገናኛ ቢሮ በሚፈቅደው ህጋዊ መንገድ የሚፈድለትን ተሽከርካሪ ብቻ ያሽከረክራል/ታሽከረክራለች፡፡
  • መኪናውን በንጽህና በመጠበቅ ለሥራ ብቁ ያደርጋል/ታደርጋለች፡፡
  • አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል/ታከናውናለች ይህም ስፓርክ ፕላጎችን ማጽዳት፣ ካርቦሬተርን ማስተካከልና አንዳንድ የተበላሹ ቦታዎችን መጠገንንና የመሳሰሉትን ያከናውናል/ ታከናውናለች፡፡
  • ሾፌር ፋሲሊቲስ ማናጅመንት II ለጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊ መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ የመኪና ነጂ ደረጃ አንድ የሚከተሉትን ዝርዝር ስራዎች በኃላፊነት ያከናውናል/ታከናውናለች፡፡
  • የድርጅቱን የአገልግሎት /ሰርቪስ/ መኪናዎችንም ሆነ ሌሎች የባንኩን መኪናዎች በሚመለከተው ባለስልጣን ወይንም አለቃ በታዘዘ/ች ጊዜ አስፈላጊውን የመኪና ማሽከርከር አገልግሎት ይሰጣል/ትሰጣለች፡፡
  • ደብዳቤዎችን፣ መልዕክቶችንና ሌሎች ዕቃዎን በታዘዘ/ች ጊዜ ከቦታ ቦታ በየቀኑ የሚሄደውን/የምትሄደውን የኪሎ ሜትር ርቀት ይመዘግባል/ትመዘግባለች፡፡
  • የቀን ተቀን ሥራውን/ዋን ከመጀመሩ/ሩዋ በፊት የተሽከርካሪውን መኪና ዝግጁነት ማረጋገጥ የሚኖርበት/ባት ሲሆን ይህም የመኪናውን ዘይት፣ የውሃ መጠን፣ የፍሬን ደህንነት፣ የተለያዩ መብራቶችንና የመሳሰሉትን ይፈትሻል/ትፈትሻለች፡፡ ሽከርካሪው ሁልጊዜ በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡
  • ተገቢውን ጥንቃቄም አደጋዎችና ያልተለመዱ አጋጣሚዎች ሲከሰቱ ሁኔታውን ለሚመለከታቸው ባለስልጣኖች እና ለቅርብ አለቃው/ዋ በፍጥነት ያሳውቃል/ታሳውቃለች፡፡ መኪናው ጋራጅ በሚገባበት ጊዜ የጥገና ሥራዎችን በመከታተል ተገቢው ጥገና በአጥጋቢና በሚፈለገው ደረጃ መከናወኑን ያረጋግጣል/ታረጋግጣለች፡፡
  • መኪናውን በሚያሽከረክርበት/ በምታሽከረክርበት ጊዜ ሁሉ ለሁሉም የትራፊክ መመሪያዎች/የመንገድ ላይ ሥነ ሥርዓቶች/ ተገዢ ይሆናል/ትሆናለች፡፡ የክልሉ ትራንስፖርት መገናኛ ቢሮ በሚፈቅደው ህጋዊ መንገድ የሚፈድለትን
  • ተሽከርካሪ ብቻ መኪናውን በንጽህና በመጠበቅ ለሥራ ብቁ ያደርጋል/ታደርጋለች፡፡
  • አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል/ታከናውናለች ይህም ስፓርክ ፕላጎችን ማጽዳት፣ ካርቦሬተርን ማስተካከልና አንዳንድ የተበላሹ ቦታዎችን መጠገንንና የመሳሰሉትን ያከናውናል/ ታከናውናለች፡፡
  • የባንኩን ሥራዎች ለማከናወን የተረከባቸውን/የተረከበቻቸውን ዕቃዎችና መሳሪያዎች በጥሩ ሁኔታ በመያዝ በአግባቡ ይጠቀምባቸዋል/ትጠቀምባቸዋለች፡፡
  • ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርብ አለቃው/ዋ በሚያዘው መሠረት ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል/ታከናውናለች:

የሥራ ቦታ

ዳሽን ባንክ ሰሜን አዲስ ቀጠና

For Any Enquiry or Support Request

0111267937/ 0111267099

EthioNGOJobs

Share
Published by
EthioNGOJobs

Recent Posts

MIDWIFE OFFICERS -3

Locations: Tigray Region, Ethiopia Organization: World Vision International Deadline: October 19, 2026 Job Description Employee Contract…

8 minutes ago

Job vacancies at World Vision, Ethiopia

Deadline: varies | Location: Ethiopia, Multiple Locations.

40 minutes ago

IYCF Officer

Locations: Mekele, Ethiopia Organization: World Vision International Deadline: October 19, 2026 Job Description Employee Contract Type:…

1 hour ago

[Consultancy] Professional Communication Skills Training Consultant – DONUTS Regional Program (Kenya, Uganda, Ethiopia)

Location: Remote preparation and virtual sessions, with physical training in Nairobi, Kenya Contracting Entity: Fairtrade…

1 hour ago

CMAM Officer

Locations: Tigray Region, Ethiopia Organization: World Vision International Deadline: October 19, 2026 Job Description Employee Contract…

1 hour ago

Employment opportunities at Fairtrade Africa, Ethiopia

Deadline: October 30, 2026 | Locations: Remote

2 hours ago