Driver I
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Organization: Dashen Bank
Deadline: February 16, 2026
Job Description
ውጭ ቅጥር ማስታወቂያ
ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር I (Driver I)
የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/WAD/004/26
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 16/02/2026
የስራ መዘርዝር
- መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
- ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
- ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
- የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
- የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
የስራ ቦታ
- ምዕራብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት
ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡- https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank
ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ
- 0115579231
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ፤የሥራ ልምድ፤መንጃ ፈቃድ በማያያዝ ከጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከላይ በተገለፀው ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) ብቻ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡



